top of page

All News


What's Happening in Ethiopia Today? - ethiopian today news
Ethiopia is a country with a rich history and a complex present. Today, it faces many challenges and opportunities. From political developments to social changes, the situation in Ethiopia is dynamic and often difficult to understand without close attention. I want to share a clear and straightforward update on what is happening in Ethiopia today. This will help you stay informed and understand the key issues shaping the country. Political Landscape and Recent Developments in

ethiosegenetmedia
Mar 93 min read


ሰበር ዜና !
---- በርካታ አዐብይ አህመድ ሰራዊቶች አገዛዙን በመክዳት ፋኖን ተቀላቀሉ ! ኢትዮ ሰገነት ሚድያ ! የካቲት 12 / 2018 ዓ.ም የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ በአገዛዙ ሃይሎች ላይ የተቀናጀ ጥቃት መፈፀሙን አጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን በዛሬው ዕለት የአፄ አምደ ፂዮን ኮር አካል የሆነው አፄ ዳዊት ክፍለ ጦር በመርሀቤቴ አውራጃ ሬማ ከተማ መሽጎ በሚገኘው የብልፅግናው ሰራዊት ላይ ወታደራዊ ኢላማ በማድረግ በከበባ ጥቃት ማድረሱን ክፍለ ጦሩ በላከው የግንባር መረጃው አስታውቋል። ጠላት ከንጋቱ 12:00 ላይ መነሻውን ከሬማ ከተማ በማድረግ ወደ መጂት ቀበሌ የተንቀሳቀሰ ሲሆን ልዩ ቦታው ቻይና ካምፕ በተባለ ስፍራ ላይ የጀግናው አፄ ዳዊት ክፍለ ጦር አካል የሆኑት በአስማረ ዳኜ 1ኛ ሻለቃ እና በቀስተ ንህ

ethiosegenetmedia
Feb 191 min read


ታሪክን የኋሊት !
------ ኢትዮ ሰገነት ሚዲያ ! አገሬ በጣም ናፍቃኛለች! ———- 11 አመታት የኖርኩባትን፣ በትምህርት ያደግኩባትን ሩስያን ትቼ ወደተፈጠርኩባት ኢትየጵያ ለመጓዝ በወዳጅ ዘመድ እምባ ታጅቤ በመርከቤ ላይ ተሳፈርኩ፡፡ በአውሮጳ ሰው የሚከበረው ያደገበት ት/ቤት የታወቀ ሲሆን ነው፡፡ እኔም በስመጥሩው የሚካዔል የመድፈኞች ት/ቤት ተምሬ የጨረስኩ ኢትየጵያዊ ተወላጅ መሆኔን ካወቁ በኋላ፣ በመርከቡ መናፈሻ የነበሩ አብዛኞቹ ሰዎች ወደ እኔ እየመጡ ሊያነጋግሩኝ ፈለጉ፡፡ አብዛኞቹ ተሳፋሪዎች እየከበቡ በንግግሬ እየተደነቁ አፋቸውን እየከፈቱ ያዳምጡኛል፡፡ የፑሽኪን ዘመድ ሳይሆን አይቀርም ንግግር ያሳምራል እያሉ ይገረማሉ፡፡ ፑሽኪን በጣም የተመሰገነ የሩስያ ባለቅኔ ሲሆን አያቱ የሐማሴን ሰው ነው ይባላል፡፡ የፑሽኪን አያት በጦርነት በቱርኮች እጅ ተ

ethiosegenetmedia
Feb 194 min read


ሰበር ዜና !
-- የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄን የምህረት አዋጅ በመቀበል ሥርዓቱን እየከዱ ያሉ የኦህዴድ መከላከያ ሰራዊት አባላት ቁጥራቸው ከቀን ወደ ቀን እየጨመረ መሄዱ አገዛዙን እያሸበረ መሆኑ ታወቀ። የካቲት 10 ቀን 2018 ዓ/ም ኢትዮ ሰገነት ሚዲያ ዛሬም በማለዳው መነሻቸውን ከደራ ጉንዶመስቀል ከተማ ያደረጉት የአገዛዙ 15ኛ ክፍለጦር (ጋሻ ክፍለጦር) 5ኛ ሻለቃ የመከላከያ ሰራዊት ሁለት (2) የቲም መሪ አመራሮች ከነ ሙሉ ትጥቃቸው የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ አፄ አምደ ፂዮን ኮር አፄ ዳዊት ክፍለጦር 3ኛ ቀስተ ንህብ ሻለቃን መቀላቀላቸውን ክፍለጦሩ በላከው መረጃ ገልጿል። አፋብን ያወጣው የምህረት አዋጅ በበርካታ የሸዋ ከተሞች ከትሞ በሚገኘው የብልፅግናው አየር ወለድ

ethiosegenetmedia
Feb 191 min read
ሰበር ዜና !
ሰበር ዜና ! ======= ደቡብ ጎንደር ዞን ሙሉ በሚባል ደረጃ በፋኖ እጅ ገብቷል ። ኢትዮ ሰገነት ሚዲያ የካቲት ፩-፫ ፤ ፳፻፲፰ ዓ.ም ባለፉት ሶስት ቀናት በጎንደር እና ደቡብ ጎንደር ግንባሮች የሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር ስር የሚገኙ ክፍለ ጦሮች ከአጋር ኃይሎች ጋር በመቀናጀት የአገዛዙን ሰራዊት አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት ደማቅ ድሎችን አስመዝግበዋል። ፩. የስማዳ ወገዳና የሸረፍ ጎዴ ድል፦ በስማዳ ወረዳ "ወገዳ" ከተማና አካባቢው ለ24 ሰዓታት በተካሄደ ኦፕሬሽን፣ የጉና ክፍለ ጦር (እሥቴ ዴንሳ እና ሐገረ ቢዘን ብርጌዶች) የጠላትን የኮንክሪት ምሽጎች ሰባብረዋል። • የጠላት ኪሳራ፦ 265 ተደምስሷል፣ 22 ተማርኳል። • ምርኮ፦ 04 ብሬን፣ 01 ስናይፐር፣ 01 ዲሽቃ እና በርካታ የነፍስ ወከፍ መሣሪያዎች። • ውጤት፦ የወገዳ ከተማና

ethiosegenetmedia
Feb 111 min read


Ethiopia's Political Challenges: A Closer Look
Ethiopia has faced significant political challenges in recent years. These challenges have shaped the country's social and economic landscape. Understanding these issues is crucial for anyone interested in Ethiopia's future. I will take you through the main political challenges Ethiopia faces today. This will help you grasp the complexity and urgency of the situation. The Roots of Ethiopia's Political Challenges Ethiopia's political challenges stem from its diverse ethnic com

ethiosegenetmedia
Feb 24 min read


መረጃ
በመንዝ አውራጃ መንዝ ላሎ ምድር ወረዳ ሀይማኖታዊ በዓላትን ለማወክ በተንቀሳቀሰው የ104ኛ አየር ወለድ ክፍለጦር ላይ የተቀናጀ ጥቃት ተፈፀመ❗️ ኢትዪ ሰገነት ሚዲያ ጥር 19 ቀን 2018ዓ.ም በሸዋ ጠቅላይ ግዛት መንዝ አውራጃ በመንዝ ላሎ ምድር ወረዳ በወገሬ ከተማ የከተመው የብልፅግናው ዙፋን አስጠባቂ ቅልብ ሰራዊት በዛሬው ዕለት ጥር 19 ቀን 2018ዓ.ም በህዝበ ክርስቲያኑ ዘንድ በድምቀት የሚከበረውን የወይናባ ቅዱስ ገብርኤል ክብረ በዓልን ለማወክ ከለሊቱ 11:00 ላይ በመንቀሳቀስ ላይ እያለ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ አፄ አምደ ፂዮን ኮር አካል የሆነው የምኒሊክ ክፍለጦርና በቀጠናው በሚገኙት በአርበኞች ጦር ሰራዊት በተጣለው የደፈጣ ጥቃት ሙትና ቁስለኛ መሆኑን ክፍለጦሩ አስታወቀ። የ

ethiosegenetmedia
Jan 281 min read


አሳዛኝ መረጃ
----------- ከሊቢያ የተነሳች ጀልባ በሜዲትራኒያን ባህር አደጋ ገጥሟት 50 ስደተኞች አልቀዋል። 1 ሰው ብቻ በህይወት ተርፏል። እጅግ መራር የሆነው የስደት ግጽታ ይህንን አይነት መራር ዜና እያሰማን ቀጥሏል። ለሞቱት ነፍስ ይማር ! ኢትዮ ሰገነት ሚዲያ

ethiosegenetmedia
Jan 281 min read
ሰበር ዜና !
ሰበር ዜና ! --- ከወሎ ቤተአምሓራ የምኒሊክ ጥቃትን መቋቋም አቅቶት የቦታ ለውጥ በማድረግ ሸዋ መርሀቤቴ የገባው የ105ኛ አየር ወለድ ክፍለ በአፋብን ሸዋጠቅላይ ግዛት ዕዝ አፄ ዳዊት ክፍለጣር ክፉኛ ተምርትቶ መበተኑ ተሰማ❗️ ኢትዮ ሰገነት ሚዲያ ጥር 18 ቀን 2018ዓ.ም የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ከተሰማራባቸው የሸዋ ቀጠናዎች ውስጥ በመርሀቤቴ አውራጃ በ105ኛ አየር ወለድ ክፍለጦር ላይ በትላንትናው ዕለት ጥር 17 ቀን 2018ዓ.ም ድል ተቀዳጅቷል። በሸዋ መርሀቤቴ አውራጃ ጠላት መነሻውን ከሬማ ከተማ በማድረግ በግብር ስም ህዝባችንን ለመዝረፍ በከተማዋ በቅርብ ርቀት ላይ በምትገኘው የመጅት ቀበሌ ነዋሪዎች ላይ ከፍተኛ ድብደባ በመፈፀም ያልተመጣጠነ የግብር ተመን በመጣል በአስገዳጅ ገ

ethiosegenetmedia
Jan 282 min read
ሰበር ዜና !
ሰበር ዜና ! --- ከወሎ ቤተአምሓራ የምኒሊክ ጥቃትን መቋቋም አቅቶት የቦታ ለውጥ በማድረግ ሸዋ መርሀቤቴ የገባው የ105ኛ አየር ወለድ ክፍለ በአፋብን ሸዋጠቅላይ ግዛት ዕዝ አፄ ዳዊት ክፍለጣር ክፉኛ ተምርትቶ መበተኑ ተሰማ❗️ ኢትዮ ሰገነት ሚዲያ ጥር 18 ቀን 2018ዓ.ም የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ከተሰማራባቸው የሸዋ ቀጠናዎች ውስጥ በመርሀቤቴ አውራጃ በ105ኛ አየር ወለድ ክፍለጦር ላይ በትላንትናው ዕለት ጥር 17 ቀን 2018ዓ.ም ድል ተቀዳጅቷል። በሸዋ መርሀቤቴ አውራጃ ጠላት መነሻውን ከሬማ ከተማ በማድረግ በግብር ስም ህዝባችንን ለመዝረፍ በከተማዋ በቅርብ ርቀት ላይ በምትገኘው የመጅት ቀበሌ ነዋሪዎች ላይ ከፍተኛ ድብደባ በመፈፀም ያልተመጣጠነ የግብር ተመን በመጣል በአስገዳጅ ገ

ethiosegenetmedia
Jan 262 min read


Breaking News: Israel Recognizes Somaliland
A Historic Move in International Relations On December 17, 2018, Israel made a significant diplomatic breakthrough by officially recognizing Somaliland. This move marks Israel as the first country in the world to grant such recognition to Somaliland. Israel and Somaliland have reached an agreement to establish diplomatic relations. Israeli Foreign Minister Gabi Ashkenazi, along with President Benjamin Netanyahu and Somaliland President Muse Bihi Abdi, announced this historic

ethiosegenetmedia
Dec 26, 20252 min read


ዝርዝር መረጃውን ያንብቡ ለሌሎችም ያጋሩ ።
----- ኢትዮ ሰገነት ሚዲያ ታህሳስ 8/2018 ዓ/ም በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ም/ችሎት የታህሳስ 8/2018 የችሎት ውሎ መረጃ ! አማራነትን እንደ ወንጀል በቆጠረው የኦህዴድ ብልጽግና አገዛዝ በተለያዩ መዝገቦች በሽብር ወንጀል የተከሰሱ የፖለቲካ እና የሕሊና እስረኞች ፍ/ቤት ቀርበዋል። (1) ~ በእነ የተከበሩ ዮሃንስ ቧያሌው ፦ በሕመም ምክንያት እየተገኘ ካልሆነው ከአማረ መለሰ በስተቀር የተከበሩ ዮሃንስ ቧያሌውን ጨምሮ 15 ተከሳሾች በችሎት ተገኝተዋል። መዝገቡ የተቀጠረው ከመጋረጃ ጀርባ ይመስክር የተባለውን "ይታያል በሩቁ" የተባለውን ምስክር ለመስማት ነው። ይህ ምስክር በግልጽ ችሎት ቀርቦ ሊመሰክር ይገባል በሚል የተከሳሾች ጠበቆች ጉዳዩን እስከ ፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት እና ሰበር ሰሚ ችሎት ቢወስዱትም ይግባኙ ውድ

ethiosegenetmedia
Dec 17, 20253 min read


ዐበይት ዜና !
--------- በመርሀቤቴ ቀጠና የአፄ አምደ ጽዮን ኮር አፄ ዳዊት ክፍለጦር ከአገዛዙ ሀይል ጋር ታላቅ ተጋድሎ ሲያደርግ፤ ንጉስ ታዬ የተባለ የብልፅግናው ሚላሻ አጎቱን ጨምሮ 3 የአንድ ቤተሰብ አባላትን በጭካኔ መግደሉ ተሰማ። ኢትዮ ሰገነት ሚዲያ ታህሳስ 8/2018 ዓ/ም የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት (አፋሕድ) ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ አፄ አምደ ጽዮን ኮር አፄ ዳዊት ክፍለጦር 3ኛ ቀስተ ንህብ ሻለቃ በመርሀቤቴ ሚዳና ሬማ ወረዳ በይጎቪያ ጎባቢት ቀበሌ ልዩ ቦታው በበርና ቦዴ ተራሮች ላይ ከብልፅግናው የ101ኛ አየር ወለድ ክፍለጦር ጋር የተቀናጀ ውጊያ እያደረጉ መሆኑን የክፍለጦሩ ም/የህ/ግ/ክፍል ኃላፊ ፋኖ ዲ/ን ያሬድ ታመነ መረጃውን ከግንባር አድርሷል። እስካሁን በተካሔደው ውጊያ ከ11 በላይ የሞርተር

ethiosegenetmedia
Dec 17, 20251 min read


ታሪክን የኋሊት
-- ኢ ሮ ብ -- ኢሮብ በሰሜን ምስራቅ ኢትዮጵያ በትግራይ ክልል ምስራቃዊ ዞባ የሚገኝና ከኤርትራ ጋር የሚዋሰን ብሄረሰብ የሚጠራበት ስም ነዉ፡፡ በጂኦግራፊያዊ አቀማመጥ ሲገለጽ፤ የኢሮብ ህዝብ በሰሜን ምስራቅ በኩል ከሳሆ ብሄረሰብ፤ በሰሜን ምዕራብና በምዕራብ ከትግራይ ብሄረሰብ እንዲሁም በደቡብና በምስራቅ በኩል ደግሞ ከአፋር ብሄረሰብ ይዋሰናል። ኢሮብ፣ በቀድሞው ዘመን የትግራይ ክፍለ ሀገር፣ አጋመ አውራጃ ውስጥ የምትገኝ ወረዳ ናት (በአሁኑ የአስተዳደር አወቃቀር በትግራይ ክልል፣ ምስራቃዊ ዞን ውስጥ ነው የምትገኘው)፡፡ በዚህች ወረዳ ከትግርኛ ተናጋሪው ብሄረ-ትግራይ በተጨማሪ ኢሮብ የሚባለው ብሄረሰብ ይኖራል፡፡ ይህ ህዝብ በውስጡ ሶስት ዐይነት ማህበረሰቦች አሉት፡፡ አንደኛው ደመክኒቶ ይባላል፡፡ የዚህ ማህበረሰብ አባላት የካቶሊክ ክርስቲያኖች ናቸው

ethiosegenetmedia
Dec 17, 20251 min read
ዐበይት ዜና !
ዐበይት ዜና ! ------------ የፋኖ ኃይሎች በጎጃም ወሳኟን ከተማ ተቆጣጥረው ውለዋል፤ በወሎ ቤተ አማራ የውጊያ ቀጠናዎች ደግሞ ከደሴ ዙሪያ ወረዳ እስከ ደላንታ ከባድ ትንቅንቆች ተካሂደዋል፡፡ ኢትዮ ሰገነት ሚዲያ ህዳር 7/2018 ዓ/ም የሻለቃ አመራሩን ጨምሮ በርካታ የአገዛዙ ጦር አባላት ሙትና ቁስለኛ ሆነዋል፡፡ የአፋብኃ ቴድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 74ኛ ክ/ጦር የምስራቅ ጎጃሟን ደብረወርቅ ከተማ፣ ዛሬ ታህሳስ 7 ቀን ከንጋት 11 ሰዓት ጀምሮ በ5 የተለያዩ አቅጣጫዎች ውጊያው በመክፈት ተቆጣጥሮ መዋሉ ተሰምቷል፡፡ የፋኖ ኃይሎች ተቆጣጥረዋት የዋሉት ደብረወርቅ ከተማ፣ ውጊያው በወርቁ ማደያ፣ በፖሊስ ጣቢያው ፣ በጠዛ ወንዝ፣ በአዲሱ ገበያ እና በቴክኒክ በኩል ሙሉ ከበባ በማድረግ እንደጀመረ ከግንባር ያገኘነው መረጃ ያሳያል፡፡ የደብረ

ethiosegenetmedia
Dec 16, 20252 min read


ሰበር ዜና !
--- የራንቦ ክፍለጦር በአገዛዙ አየር ወለድ ክፍለጦር ላይ ስኬታማ የደፈጣ ጥቃት ፈጸመ። ኢትዮ ሰገነት ሚድያ ታህሳስ 06/2018ዓ.ም የጠላት መረጃ ገና ከዋዜማው ቀድሞ የደረሰው የፋኖ ሰራዊት ከጣርማበርና ደብረሲና ከተማ በመነሳት ወደ መዘዞ ከተማ ለማቅናት የሞከረውን ሰራዊት ከለሊቱ 10:00 ላይ የአፄ አምደ ጽዮን ኮር ራንቦ ክፍለጦር በልበላ ገብርኤል በተባለ ስፍራ በጣለው ደፈጣ የ104ኛ የአየር ወለድ ክፍለጦር ቃኝ ሰራዊት ሙሉ በሙሉ በክፍለጦሩ 2ኛ ነበልባል ሻለቃ ሲደመሰስ የመዘዞ ቀጠና የአርበኞች ጦር ሰራዊትም በውጊያው እየተሳተፉ እንደሚገኙ የግንባር የመረጃ አመልክቶአል። በብልፅግናው አገዛዝ አዲሱ ዘመቻ መሰረት ዛሬ በሸዋ ቀጠና በሁለት ግንባሮች ውጊያ የከፈተ ሲሆን፣ ገና ከዋዜማው ያለ የሌለ ኃይሉን ከሸዋሮቢት እና

ethiosegenetmedia
Dec 16, 20251 min read


ታሪክን የኋሊት!
--------------- በታህሳሱ ግርግር ያጣናቸው ዕንቁ ባለስልጣናት ...... ስመጥሩ አርበኛ ራስ አበበ አረጋይ 🟩🟨🟥 «ጠላት በአውሮፕላን በአየር ሲንደረደር ያርበኞቹ መሪ ደባለቀው ካፈር አንተ አበበ አረጋይ ፈረስህ ገስጥ የፋሽስትን አንጎል እሚበጠብጥ፤» ከብዙ የጀግንነት ታሪካቸው በጥቂቱ እንመልከት ፥የራስ ጎበና ዳጬ የልጅ ልጅ የሆኑት ራስ አበበ አረጋይ ከአባታቸው ከአፈ ንጉሥ አረጋይ ብቼሬና ከእናታቸው ወይዘሮ አስካለ ማርያም ጎበና ነሐሴ (14) ቀን 1896 ዓ.ም. በሰሜን ሸዋ ተወለዱ። ራስ አበበ አረጋይ የቤተክርስቲያንና ዘመናዊ ትምህርት በሚገባ ተከታትለዋል። የራስ አበበ አያት ማለትም የወይዘሮ አስካለ ማርያም አባት ራስ ጎበና ዳጬ ናቸው በዳግማዊ ዓጼ ምኒልክ ዘመን የጦር አዝማች ሆነው ያን ጊዜ የተከፋፈለው

ethiosegenetmedia
Dec 16, 20252 min read
ሰበር ዜና
ሰበር ዜና -- የአግዛዙ ሰራዊት በደላንታ ተደመሰሰ ! ኢትዮ ሰገነት ሚዲያ ህዳር 7/ 2018 ዓ/ም በደላንታ ዙሪያ የዐብይ አህመድ አገዛዝ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊ በሻለቃ አመራሩ ላይ ጥቃት ሲፈፀምበት በርካታ እግረኛ ሰራዊቱ ደግሞ ሙትና ቁስለኛ መሆኑ ተገለጸ። አፋብኃ ምስርቅ አማራ ቀጠና ሚኒሊክ ዕዝ የደጋው መብረቅ ኮር ፅናት ክፍለ ጦር የአገዛዙን ሻለቃ አመራር ከባድ ቁስለኛ በማድረግና ከሶስት ጓድ በላይ እግረኛ ሰራዊት ሙትና ቁስለኛ በማድረግ ታላቅ ድል ማስምዝገቡን የኢትዮ ሰገነት ምንጮች ገለጹ። ልዩ ስሙ ዚሃ ተብሎ በሚጠራው ቦታ በፋብሃ ምኒልክ ዕዝ ልጅ እያሱ ኮር በከፍተኛ የውጊያ ጥበብ የደረሰበትን ከፍተኛ ጥቃት መቋቋም ያቃተው የአገዛዙ ሰራዊት እግሬ አውጭኝ ብሎ ወደ ደላንታ ወረዳ መፈርጠጡን የግንባር መረጃ ምንጮቻችን አረጋ

ethiosegenetmedia
Dec 16, 20251 min read


ታሪክን የኋሊት !
--------------- ታሪክ ቀመስ መጣጥፍ ታህሳስ 4/1953 ዓ/ም አዲስ አበባ ሸዋ —- ፀሐይዋ በአዲስ አበባ ሰማይ ላይ ገና አልጠለቀችም። ንፋሱ ደግሞ የቀዝቃዛውን ታህሳስ ምሽት አስጊነት እየነገረ ይመስል ይዘምር ነበር። በክብር ዘበኛ ጦር ሰፈር ውስጥ፣ መብራቶች ደብዛዛ ሆነው ይታያሉ፣ ግን ከውስጥ ያለው እሳት በጣም ደማቅ ነበር። ጄነራል መንግሥቱ ንዋይ፣ አይኖቻቸው በእልህና በከፍተኛ ሀሳብ የተሞሉ፣ በካርታው ላይ ጎንበስ ብለው ነበር። በትከሻቸው ላይ ያለው የኮከብ ማዕረግ ክብደት ሳይሆን፣ የሀገራቸው እጣ ፈንታ ክብደት ነበር የሚሰማቸው። ከፊት ለፊታቸው ደግሞ ወንድማቸው ግርማሜ ንዋይ፣ በውጭ አገር የተማረና የለውጥ ጥማት ያደረበት የፍትሕ ፍላጎት በፊቱ ላይ ይነበብ ነበር። "ዛሬ ምሽት ነው ወንድሜ" አሉ። ጄነራሉ፣ ድምፃቸው እንደ ብረ

ethiosegenetmedia
Dec 15, 20253 min read


ታሪክን የኋሊት !
--------------- የወዝሊግ አመራር ከባድ ስህተት ➦➦➦➦ የወዝሊግ ድርጅት በቀላሉ ሥልጣን ለመጨበጥ የሚያስችል ሁኔታ የተፈጠረ መስሎት ለዚያ ግብ ያደርሰኛል ብሎ ያመነበትን ለየት ያለ ስልት ቀየሰ። ደርግን ተጠግቶና ደርግ በሚሰጠው ሁሉ አቀፍ ድጋፍ በመጠቀም ድርጅቱን ከማሳደግና ከማጠናከር አልፎ የደርግ መሪዎችንና አባላቱን በአባልነት በመመልመል ሥልጣን ለመጨበጥ ይቻላል ብሎ አመነ። ሊቀመንበር መንግሥቱ ራሳቸው የሚመሩት የፖለቲካ ድርጅት እያደራጁ እንደሆነ የወዝሊግ መሪ ዶ/ር ሰናይ ሲያውቅ ቅሬታ ተሰማው። የሊቀመንበሩን ሃሳብ አልወደደውም። የእሱ ፍላጎት ሊቀመንበሩንና የእሳቸው ደጋፊዎች የነበሩ የደርግ አባላትን በእሱ ድርጅት ዙሪያ አሰባስቦ ድርጅቱን ወደ ከፍተኛ ደረጃ በማሳደግ ያለ ብዙ ችግር ሥልጣን ለመጨበጥ ቢሆንም የሊቀመንበሩ ሃሳብ ግን ፍ

ethiosegenetmedia
Dec 15, 20252 min read
bottom of page