top of page


Our Program
ዜና
እውነተኛና ሰበር ወሬዎች ከእፍታው ባሉበት ቦታና ግዜ የሚደርስበት
የሀገር ጉዳይ
ሀገራዊ ክንውኖች ፣ ክስተቶች በጥልቅ የሚተነተኑበት
እለታዊ
የፖለቲካ ትንታኔ ) ሀገራዊና አለምአቀፋዊ ይዘት ያላቸው ጉዳዮች በሙሁራን በጥልቅ የሚተነተንበት
የዲያስፓራ ማስታወሻ
በስደት አለም ያሉ የዲያስፖራ ማህበረሰብ ልዩና አዝናኝ ገጠመኞቻቸውን የሚያወጉበ
የእሁድ ወግ
ክሪቲካል ሂስ የሚገባቸውን ጉዳዮች እያነሳ ሳቅና ደስታ በተሞላበት መንገድ እያወጉ ተመልካችን ማዝናናት
ትረካ
የፍቅር ፣ ሳይንሳዊ ፣ ፖለቲካዊና ማህበራዊ ጉዳዮች ላይ የተፃፉ ልቦለዶችን ቀልብ ያዢና ልብ አንጠልጣይ በሆነ አተራረክ ተተርኮ የሚቀርብበት
ዶክመንታሪ
ማህበራዊና ሀገራዊ ክስተቶችን በጥልቀት በመመርመር ሳቢና ቀልብ ገዢ በሆነ መንገድ የተደበቁ እውነቶችን ለህዝብ ማቅረ
ዋን ማን ሾው
የኮሜዲ ዘውግ ያለው አስቂኝ የፍቅር ፣ የማህበራዊ ህይወትንና ፖለቲካዊ ጉዳዮችን የመዳሰስ የአንድ ሰው የመድረክ ተውኔት የሚታይበት
bottom of page