አሳዛኝ መረጃ ethiosegenetmediaJan 281 min read-----------ከሊቢያ የተነሳች ጀልባ በሜዲትራኒያን ባህር አደጋ ገጥሟት 50 ስደተኞች አልቀዋል። 1 ሰው ብቻ በህይወት ተርፏል። እጅግ መራር የሆነው የስደት ግጽታ ይህንን አይነት መራር ዜና እያሰማን ቀጥሏል። ለሞቱት ነፍስ ይማር ! ኢትዮ ሰገነት ሚዲያ
ሰበር ዜና !በማረሚያ ቤት የሚገኙ ታራሚዎች '' ለወታደራዊ ዘመቻ እንዲሰለፉ'' እየተገደዱ መሆኑ ተገለፀ! ኢትዮ ሰገነት ሚዲያ በደቡብ ወሎ ዞን በደሴ ከተማ በሚገኘው ማረሚያ ቤት ውስጥ የሚገኙና ከዚህ በፊት መከላከያ ፣ ልዩሀይልና በሌሎች ወታደራዊ ዘርፎች ተሰማርተው ያገለግላሉ የነበሩ ታራሚዎች ብቻ ተመርጠው '' ለወታደራዊ ግ
Comments