top of page
ethiosegenetmedia

ethiosegenetmedia

Admin
More actions

Profile

Join date: Oct 5, 2025

Posts (45)

Apr 17, 20261 min
ሰበር
ሰበር የአፋብን ከራንቦ ክፍለጦርና ከ7ለ70 ክፍለጦር በተወጣጡ ውስን ሻለቆች በተደረገ የቅንጅት የጨበጣ ውጊያ ቁጥራቸው በውል የማይታወቁ የአገዛዙ ሰራዊት ከጥቅም ውጭ ማድረጉን ኮሩ አረጋግጧል። ኢትዮ ሰገነት ሚዲያ ሚያዚያ 07/2018ዓ.ም ጠላት መነሻውን ከደብረ ብርሀን ከተማ አስተዳደር፣ ከጉዶበረት እና ከቀይት ከተማ በማድረግ በተጉለትና ቡልጋ አውራጃ ስር በሚገኘው ወደ ባሶና ወረና ወረዳ ልዩ ቦታው አይዞሽ አሞራ በተባለ አካባቢ በሞርተርና ዙ-23 ታጅቦ በድሮን እየጨፈጨፈው የሚገኘውን የአማራ ህዝብ በኃይል የምርጫ ካርድ ለማሰራጨት ከንጋቱ 12:00 ላይ በማቅናት ላይ እያለ በጀግናው ሰራዊታችን በተፈፀመበት ጥቃት በርካታ የብልፅግናው ሰራዊት ከጥቅም ውጭ ሆኗል። በደፈጣ ጥቃት የተጀመረው ውጊያ ወደ ጨበጣ ውጊያ ተቀይሮ የአማራ ፋኖ በአገዛዙ የቀይ ቦኔት ለባሽ ላይ በተጎናፀፈው...

94
0
3
Apr 17, 20263 min
ሰበር
የብልፅግና አገዛዙ በአማራ ህዝብ ላይ እየፈፀመው ያለውን ግፍ እና በመረዳት ከህዳር 10/2018 ዓ.ም እስከ ሚያዚያ 08/2018 ዓ.ም 77 የአገዛዙ ሰራዊት አባላት አፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር #64ኛ_ክ /ጦር ተቀላቅለዋል። ‎ ‎1ኛ. ዘመነ ወርቁ ይበላል መኬ ‎2ኛ.ሙሉቀን ንጉስ መኬ ‎3ኛ. አንደበት ሞላ ሚኒሻ ‎4ኛ. ዘነበዉ ደሴ ሚኒሻ ‎5ኛ. በላይነህ ካሳ መኬ ‎6ኛ. ደመቀ አሰፋ መኬ ‎7ኛ. አዲሴ ያዜ መኬ ‎8ኛ. ጊዜአለው ክንዱ መኬ ‎9ኛ.መንግስቱ በላቸው ሚኒሻ ‎10ኛ. አየነው እንዳይፈር መኬ ‎11ኛ. አለበል አምሳሎ መኬ ‎12ኛ. ወንዱ አንተ መኬ ‎13ኛ. ሀብታሙ ፀጋው መኬ ‎14ኛ.መንግስቱ በላቸው ሚኒሻ ‎15ኛ. እሱባለው ደርጀው ሚኒሻ ‎16ኛ. ዘሩ ባዩ ሚኒሻ ‎17ኛ. አለወንድ ተሜ መኬ ‎18ኛ. ታዘብ ሞገስ መኬ ‎19ኛ.አበራ ጫልቂሳ መኬ...

78
0
Mar 9, 20263 min
What's Happening in Ethiopia Today? - ethiopian today news
Ethiopia is a country with a rich history and a complex present. Today, it faces many challenges and opportunities. From political developments to social changes, the situation in Ethiopia is dynamic and often difficult to understand without close attention. I want to share a clear and straightforward update on what is happening in Ethiopia today. This will help you stay informed and understand the key issues shaping the country. Political Landscape and Recent Developments in Ethiopia Today...

23
0
bottom of page