ሰበር
- ethiosegenetmedia

- Apr 17
- 3 min read

የብልፅግና አገዛዙ በአማራ ህዝብ ላይ እየፈፀመው ያለውን ግፍ እና በመረዳት ከህዳር 10/2018 ዓ.ም እስከ ሚያዚያ 08/2018 ዓ.ም 77 የአገዛዙ ሰራዊት አባላት አፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር #64ኛ_ክ/ጦር ተቀላቅለዋል።
1ኛ. ዘመነ ወርቁ ይበላል መኬ
2ኛ.ሙሉቀን ንጉስ መኬ
3ኛ. አንደበት ሞላ ሚኒሻ
4ኛ. ዘነበዉ ደሴ ሚኒሻ
5ኛ. በላይነህ ካሳ መኬ
6ኛ. ደመቀ አሰፋ መኬ
7ኛ. አዲሴ ያዜ መኬ
8ኛ. ጊዜአለው ክንዱ መኬ
9ኛ.መንግስቱ በላቸው ሚኒሻ
10ኛ. አየነው እንዳይፈር መኬ
11ኛ. አለበል አምሳሎ መኬ
12ኛ. ወንዱ አንተ መኬ
13ኛ. ሀብታሙ ፀጋው መኬ
14ኛ.መንግስቱ በላቸው ሚኒሻ
15ኛ. እሱባለው ደርጀው ሚኒሻ
16ኛ. ዘሩ ባዩ ሚኒሻ
17ኛ. አለወንድ ተሜ መኬ
18ኛ. ታዘብ ሞገስ መኬ
19ኛ.አበራ ጫልቂሳ መኬ
20ኛ.ሞላልኝ መልካም መኬ
21ኛ.አማኑኤል የሽዋስ መኬ
22ኛ.ነፃነት አበበ መኬ
23ኛ.ማሩ ውለተው መኬ
24ኛ.ዮኋንስ ምስጋነው መኬ
25ኛ.ግዛቸው ክንፉ መኬ
26ኛ.ደሳለኝ ደሞዝ መኬ
27ኛ.ብርሀኑ ጥላሁን መኬ
28ኛ.ሞሀበው እንዳልኬ መኬ
26ኛ.ሞገስ ዳዊት መኬ
27ኛ.ሞላልኝ ይበን መኬ
28ኛ.ይበልጣል አዱኛው መኬ
29ኛ. ሞላልኝ መኬ
30ኛ.መስፍኔ መለሰ መኬ
31ኛ.ፅሃው አለባቸው ሚሊሻ
32ኛ.ዳኔል ዋለ መኬ
33ኛ.ጌትነት ፀጋው መኬ
34ኛ.ስጦታው መሌ መኬ
35ኛ.እሸት ይመር መኬ
36ኛ. በልስቲ ጋሻው ፓራ ኮማንዶ
37ኛ.10 ዓለቃ አሰግድ አስጠራው መኬ
38ኛ.አክሊሉ ባይነስ መኬ
39ኛ. ደጓለ ታደሰ ፓራ ኮማንዶ
40ኛ. ኤሊያስ ጫሌ አዳነ መኬ
41ኛ.ባንቴ ጌታቸው ሚሊሻ
42ኛ.አይዋ አልማው ሚሊሻ
43ኛ. ከድር አብዲ መኬ
44ኛ.ገመቹ ገመዳ መኬ
45ኛ. ሀይሉ ሙንየ እንግዳ መኬ
46ኛ. ምኒችል ቡችል ሚሊሻ
47ኛ. ጌታው መሌ ሚሊሻ
48ኛ. ታደሰ ደሴ ሚሊሻ
49ኛ. ዛኪር ንጋቱ መኬ
50ኛ. ገረመው ለሙ መኬ
51ኛ.መሀመድ ደምሴ መኬ
52ኛ.ቢኒያም ግዛቸው መኬ
53ኛ. ይበልጣል አይዋ ሚኒሻ
54ኛ. አቃተ አስረስ ሚኒሻ
55ኛ. እያዩ መሰረት ሚኒሻ
56ኛ. ንጉሱ ደመቀ ሚኒሻ
57ኛ. ይላቅ ወንዳለ መኬ
58ኛ. ይልቃል አበጀ መኬ
59ኛ.ክንዱ አማኑኤል መኬ
60ኛ.10 አለቃ እሱባለው መኬ
61ኛ.ጂብሪል አህመድ መኬ
62ኛ.አቡ ጉልቱ መኬ
63ኛ.ንጉሴ ቀቡ መኬ
64ኛ. ታምሩ እማኝ መኬ
65ኛ. ይሁኔ ውዱ ሚኒሻ
66ኛ. እሸቱ አለማየሁ ሚኒሻ
67ኛ. መሰረት በልስቲ ፓራ ኮማንዶ
68ኛ. ታሪኩ በለይ ሚሊሻ
69ኛ. አራገው ደጀኔ መኬ
70ኛ. ደሳለኝ አባቴነህ ፓራ ኮማንዶ
71ኛ. መላኩ አያሌው ሚኒሻ
72ኛ. ደስታው መንበሩ ሚሊሻ
73ኛ. ውዱ ውል ሚሊሻ
74ኛ.ተጎዳ ሰውነት ሚሊሻ
75ኛ.የቻለ ፍሬው ፓራ ኮማዶ
76ኛ. ታደሰ ቢተው ፓራ ኮማንዶ
77ኛ. ኮንስታብል ሀብታሙ ደስአለኝ የተባሉ የፖሊስ እና ስማቸው ያልተዘረዘሩ የአገዛዙ ሰራዊት አባላት በቅርብ ቀን የአማራ ትግል ወደ አንድ መምጣቱን በመገንዘብ የአገዛዙ ሰራዊት በጅምላ እየተናደ መሆኑንን እና አገዛዙ በሀገር መስራቹ የአማራ ህዝብ ላይ ከባድ ወንጀሎችን እየሰራ መሆኑን ክ/ጦሩን የተቀላቀሉ የአገዛዙ ኃይሎች አሳውቀዋል።
እራሱን መንግስት አድርጎ የሚንቀሳቀሰው አሸባሪው፣ ዘራፊው፣ ጨፍጫፊው የአብይ አህመድ ቡድን ለሰራዊቱ የሚሰጠው ትዛዝ ሀገር የሚያፈርሱ፣ አንዱን ብሔር ከአንዱ ብሔር የሚያጋጩ ትዛዞች እንደሚሰጣቸው በግልፅ አስረድተዋል።
ይህ አገዛዝ በዚህ ሰዓት ሀገር የመምራት አቅም እንደሌለው ዜጎች በገዛ ሀገራችው በሰላም ወጥተው በሰላም እንዳይንቀሳቀሱ የጦርነት ጉሰማ፣ የሀይማኖት ግጭቶት፣ የብሔር ግጭት የመሳሰሉት ነገሮች ላይ ብቻ ተጠምድ ሀገር ለመበታተን ተልዕኮ ይዞ እንደሚሰራ ከመከላከያ፣ ከሚሊሻ፣ ከአድማ ብተና፣ ከፖሊስ ተቋም የወጡ የአገዛዙ ሰራዊት አባሎች በሰፊው አስረድተዋል።
የአገዛዙ ሰራዊቱ አባላት በአገዛዙ ተስፋ መቁረጣቸውን የአማራ ህዝብም የኢትዮጵያ ህዝብም በአማራ ፋኖ ተስፋ ማድርግ እንዳለበት በፋኖ የተረፈው የአገዛዙ ሰራዊት በጅምላ እየከዳ እንደሚገኝ 64ኛ ክፍለ ጦር የተቀላቀሉት የአገዛዙ ሰራዊት አባላት አሳውቀዋል።
በመከላከያ ተቋም ውስጥ የአማራ፣ደቡብ፣ሱማሌ እና አፋር የሆኑ የመከላከያ ሰራዊት አባላት በብሄራቸው ብቻ ተለይተው ከፍተኛ ድብደባ እና ብዙ ግፎች ይፈፀማሉ። የመከላከያ ቁመና የደከመነ ነው። መከላከያ የሞተ ቁመና ነው ያለው። የመከላከያ ሰራዊት ተበትኖል። በስነልቦና እና በስሜት በጀግንነት እየተጎዳ ነው ያለው። መከላከያ ህዝቡን በሙሉ እየጎዳ ነው ያለው። ይህ ሁሉ የሚሆነው መከላከያ ህዝቡን ከማገልገል ይልቅ ለግለሰብ ቁማርተኛ ፖለቲከኞች ቅጥረኛ ሆኖ ህዝቡ ላይ ብዙ ግፎችን እነፈፀመ ይገኛል።
አማራ ክልልን ለመውረር የገበው ዘራፊ ሰራዊት ፋኖን ገጥሞ ማሸነፍ የሚችል ሰራዊት አይደለም። የፋኖ ሰራዊት የሀገርን ዳር ድንበር የሚስከብር የውጭ ወራሪን የሚጠብቅ ጀግና ሰራዊት መኖሩን ለህዝባችን እና ለትግሉ ደጋፊ በሙሉ ይድርስ ብለዋል።
የካቲት 08/2018 ዓ.ም
ኢትዮ ሰገነት ሚዲያ




Comments