top of page
Search

ሰበር ዜና

Dec 16, 2025
1 min read

ሰበር ዜና

--

የአግዛዙ ሰራዊት በደላንታ ተደመሰሰ !

ኢትዮ ሰገነት ሚዲያ

ህዳር 7/ 2018 ዓ/ም


በደላንታ ዙሪያ የዐብይ አህመድ አገዛዝ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊ በሻለቃ አመራሩ ላይ ጥቃት ሲፈፀምበት በርካታ እግረኛ ሰራዊቱ ደግሞ ሙትና ቁስለኛ መሆኑ ተገለጸ።


አፋብኃ ምስርቅ አማራ ቀጠና ሚኒሊክ ዕዝ የደጋው መብረቅ ኮር ፅናት ክፍለ ጦር የአገዛዙን ሻለቃ አመራር ከባድ ቁስለኛ በማድረግና ከሶስት ጓድ በላይ እግረኛ ሰራዊት ሙትና ቁስለኛ በማድረግ ታላቅ ድል ማስምዝገቡን የኢትዮ ሰገነት ምንጮች ገለጹ።


ልዩ ስሙ ዚሃ ተብሎ በሚጠራው ቦታ በፋብሃ ምኒልክ ዕዝ ልጅ እያሱ ኮር በከፍተኛ የውጊያ ጥበብ የደረሰበትን ከፍተኛ ጥቃት መቋቋም ያቃተው የአገዛዙ ሰራዊት እግሬ አውጭኝ ብሎ ወደ ደላንታ ወረዳ መፈርጠጡን የግንባር መረጃ ምንጮቻችን አረጋግጠዋል።


የአገዛዙ ሰራዊት ተበትኖ ሲሸሽ የምኒልክ ዕዝ ፅናት ክፍለ ጦር መክት ሻለቃ 3ኛ ሻምበል ባደረጉት የደፈጣ ኦፕሬሽን በርካታ የጥላት ሰራዊት መደምሰሱን የግንባር መረጃ ምንጮቻችን አክለው ገልጸዋል።


ይህ በእንዲህ እንዳለ አምባሰል ወረዳ ውስጥ ባትሪ በተባለ ቦታ ላይ በተደረገ ደፈጣ ሻለቃ መሪው ከባድ ቁስለኛ ሲሆን፣7(ሰባት) የጥላት ሰራዊት ሲደመሰሱ አስራ አራቱ ከባድ ቁስለኛ መሆናቸውም ተረግስግጦአል።


ኢትዮ ሰገነት ሚዲያ

ህዳር 7/2018 ዓ.ም

 
 
 

Recent Posts

See All
ሰበር ዜና!

የዐብይ ሰራዊት ተደመሰሰ ! -- ኢትዮ ሰገነት ሚዲያ መስከረም 13 ቀን 2019 ዓ/ም ጀብደኛው ምኒልክ 1ኛ ዕዝ 13ኛ ኮር በተዉጣጡ ወስን ኃይሎች በርካታ የጠላት ኋይል ሲደመሰስ፤ ቁጥሩ ያልታወቀ ሞርታር፣ዲሽቃወችን ጨምሮ ለቁጥር እሚያዳግት መሳሪያዎችን ገቢ ማድረግ ተችሏል! አፋብን ምኒልክ 1ኛ ዕዝ 13ኛ ኮር በእ

 
 
 
ሰበር ዜና !

በአፋር ክልል ስድስት ወረዳዎች ነጻ ወጡ ! መስከራም 13 ቀን 2019 ዓ/ም ኢትዮ ሰገነት ሚዲያ አረመኔው የዐብይ አህመድ አገዛዝ በአፋር ክልል ከሌሊት ጀምሮ በተደረገ እልህ አስጨራሽ ውጊያ በርካታ ሰራዊቱ ተደምስሶና ተማርኮ 6 የአፋር ወረዳዎች የትብብሩ አካል በሆነው በአፋር ኡጉጉሙ ቁጥጥር ስር

 
 
 
ሰበር ዜና !

ትዮ ሰገነት ሚዲያ መስከረም፦ 13/ 2019ዓ/ም ከአዲስ አበባ ተነስተው ወደ ላሊበላ አየር ማረፊያ ለማረፍ በመጓዝ ላይ የነበሩ ሁለት ወታደራዊ ሄሊኮፕተሮች ላይ ተኩስ ተከፍቶ አንደኛዋ ከጥቅም ውጭ ስትሆን ሌላኛው ደግሞ የበረራ አቅጣጫዋን ቀይራ የአመራር ስምሪት እንዲሁም ድጋፍ ሳትሰጥ ወደመጣችበት ተመልሳለች። ሄሊኮ

 
 
 

Comments


bottom of page