top of page

ሰበር ዜና !
በማረሚያ ቤት የሚገኙ ታራሚዎች '' ለወታደራዊ ዘመቻ እንዲሰለፉ'' እየተገደዱ መሆኑ ተገለፀ! ኢትዮ ሰገነት ሚዲያ በደቡብ ወሎ ዞን በደሴ ከተማ በሚገኘው ማረሚያ ቤት ውስጥ የሚገኙና ከዚህ በፊት መከላከያ ፣ ልዩሀይልና በሌሎች ወታደራዊ ዘርፎች ተሰማርተው ያገለግላሉ የነበሩ ታራሚዎች ብቻ ተመርጠው '' ለወታደራዊ ግዳጅ ስለምንፈልጋችሁ ራሳችሁን አዘጋጁ'' መባላቸውን ገልፀዋል። '' ካለፉት ጥቂት ሳምንት ወዲህ በተከታታይ በቡድንና በግል እየጠሩን ሀገር ልትወረር ነው ፣ ስለዚህ እናንተ ደግሞ ከዚህ በፊት ወታደሮች ስለነበራችሁ በቀጥታ ከመንግሥት ጎን ተሰልፋችሁ ለሀገራችሁ መዋጋት ይኖርባችኃል በማለት ለማሳመን ሲሞክሩ ሰንብተዋል'' የሚሉት ታራሚዎቹ ፣ የአመራሮቹን ሀሳብ የሚቀበልና ፈቃደኛ የሚሆን መጥፋቱን ተከትሎ ከፍተኛ ማስፈራሪያና ዛቻ እየደረሰባቸው

ሰበር
ሰበር የአፋብን ከራንቦ ክፍለጦርና ከ7ለ70 ክፍለጦር በተወጣጡ ውስን ሻለቆች በተደረገ የቅንጅት የጨበጣ ውጊያ ቁጥራቸው በውል የማይታወቁ የአገዛዙ ሰራዊት ከጥቅም ውጭ ማድረጉን ኮሩ አረጋግጧል። ኢትዮ ሰገነት ሚዲያ ሚያዚያ 07/2018ዓ.ም ጠላት መነሻውን ከደብረ ብርሀን ከተማ አስተዳደር፣ ከጉዶበረት እና ከቀይት ከተማ በማድረግ በተጉለትና ቡልጋ አውራጃ ስር በሚገኘው ወደ ባሶና ወረና ወረዳ ልዩ ቦታው አይዞሽ አሞራ በተባለ አካባቢ በሞርተርና ዙ-23 ታጅቦ በድሮን እየጨፈጨፈው የሚገኘውን የአማራ ህዝብ በኃይል የምርጫ ካርድ ለማሰራጨት ከንጋቱ 12:00 ላይ በማቅናት ላይ እያለ በጀግናው ሰራዊታችን በተፈፀመበት ጥቃት በርካታ የብልፅግናው ሰራዊት ከጥቅም ውጭ ሆኗል። በደፈጣ ጥቃት የተጀመረው ውጊያ ወደ ጨበጣ ውጊያ ተቀይሮ የአማራ ፋኖ በአገዛዙ የቀይ ቦኔ

ሰበር
የብልፅግና አገዛዙ በአማራ ህዝብ ላይ እየፈፀመው ያለውን ግፍ እና በመረዳት ከህዳር 10/2018 ዓ.ም እስከ ሚያዚያ 08/2018 ዓ.ም 77 የአገዛዙ ሰራዊት አባላት አፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር #64ኛ_ክ /ጦር ተቀላቅለዋል። 1ኛ. ዘመነ ወርቁ ይበላል መኬ 2ኛ.ሙሉቀን ንጉስ መኬ 3ኛ. አንደበት ሞላ ሚኒሻ 4ኛ. ዘነበዉ ደሴ ሚኒሻ 5ኛ. በላይነህ ካሳ መኬ 6ኛ. ደመቀ አሰፋ መኬ 7ኛ. አዲሴ ያዜ መኬ 8ኛ. ጊዜአለው ክንዱ መኬ 9ኛ.መንግስቱ በላቸው ሚኒሻ 10ኛ. አየነው እንዳይፈር መኬ 11ኛ. አለበል አምሳሎ መኬ 12ኛ. ወንዱ አንተ መኬ 13ኛ. ሀብታሙ ፀጋው መኬ 14ኛ.መንግስቱ በላቸው ሚኒሻ 15ኛ. እሱባለው ደርጀው ሚኒሻ 16ኛ. ዘሩ ባዩ ሚኒሻ 17ኛ. አለወንድ ተሜ መኬ 18ኛ. ታዘብ ሞገስ መኬ 19ኛ.አበ

bottom of page