top of page
Search

ሰበር ዜና !



እስራኤል ለሶማሌ ላንድ እውቅና በመስጠት በዓለም የመጀመርያዋ ሀገር ሆነች !


ኢትዮ ሰገነት ሚዲያ

ታህሳስ 17/2018


እስራኤል እና ሶማሌላንድ አንዳቸው ለሌላኛቸው እውቅና ለመስጠት ተስማሙ። የእስራኤሉ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ጌዲዮን ሳር፣ የእስራኤሉ ፕሬዝዳንት ቤንጃሚን ኔታንያሁ እና የሶማሌላንድ ፕሬዝዳንት አብዱራህማን አብዱላሂ ሁለቱ አገሮች አንዳቸው ላንዳቸው እውቅና እንዲሠጡ እና ሙሉ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት እንዲጀምሩ ዛሬ ከስምምነት ላይ መድረሳቸውን አስታውቀዋል። በዚህ መሠረት እስራኤል ለሶማሌላንድ እውቅና በመስጠት በዓለም የመጀመሪያዋ አገር ኾናለች።


ኢትዮ ሰገነት ሚዲያ

ታህሳስ 17/2018

 
 
 

Comments


bottom of page