top of page

All News


ታሪክን የኋሊት !
------ የበጅሮንድ ለጥ ይበሉ ገብሬ ፤ አሳዛኙ ፍጻሜ ! በጅሮንድ ለጥ ይበሉ ገብሬ ፤ የየካቲት 12ቱን የእነ አብርሃ ደቦጭ እና ሞገስ አስግዶም ጥቃት ሀሳቡ ከተጠነሰሰ አንስቶ የማቀናጀት ስራ ሲሰሩ የነበሩ ስመጥር አርበኛ ነበሩ። ከጥቃቱ በሁዋላ አብዛኛዋቹ በሴራው ላይ የተሳተፋ ህይወታቸው ያለፈ ሲሆን በጅሮንድ ግን እስከ ነጻነት ዘልቀዋል፤ ከነጻነት በኋላም በተለያዮ መንግስታዊ የሀላፊነት ቦታዋችም ላይ ሰርተዋል። በጀሮንድ ለጥ ይበሉ ገብሬ አሟሟታቸው አስገራሚ ነው። የ 1953 ቱ የነብርጋዲየር ጀነራል መንግስቱ ነዋይ መፈንቅለ መንግስት ፤ መፈንቅለ መንግስት አድራጊዋቹ የሚልፈጔቸውን ሰዎች እየያዙ ባሉበት ሰአት ወደ ቤተመንግስት ያመራሉ፤ ክቡርነታቸው አትገቡም እየተባሉ ነበር በግድ አስቸግረው ወደ አስፈሪው የሞት ጎዳና የገቡት ። ነገሩ ወዲህ

ethiosegenetmedia
Dec 15, 20251 min read


ሰበር ዜና!
--- የደጋው መብረቅ ኮር አሃዶች በጥምረት ጋሸና ከተማ በመግባት የአገዛዙ ቁልፍ ወታደራዊ ይዞታዎች ላይ ጥቃት ፈጸሙ። ታህሳስ 5/2018 ዓ/ም አፋብኃ ምስርቅ አማራ ቀጠና ሚኒሊክ ዕዝ የደጋው መብረቅ ኮር አንሻ ሰይድ ክፍለጦር እና ቀኛዝማች ተበጀ ወርቁ ክፍለ ጦር ቃኞች ባደረጉት የጋራ ኦፕሬሽን በጋሸና ከተማ ፖሊስ ጣቢያ እና ነዳጅ ማደያ ድረስ ዘልቀው በመግባት በርካታ የአገዛዙን ሰራዊት መደምሰሳቸው ታወቀ። ታህሳስ 5/2018 ዓ/ም ከሰዓት በኋላ በተደረገ የማጥቃት ኦፕሬሽን ሙሉ በሙሉ ውጤታማ በሆነ መልኩ ፋኖዎቹ ጋሸና መሀል ከተማ ድረስ ዘልቀው በመግባት ከተማ ፖሊስ ጣቢያ እና ነዳጅ ማደያ አካባቢ ተሰብስቦ በነበረ የጥላት ሰራዊት ላይ ከባድ ጥቃት በመፈፀም ዙፋን ጠባቂ ሰራዊቱና ካድሬዎችን ሙትና ቁስለኛ በማድረግ ከባድ ሰብ

ethiosegenetmedia
Dec 15, 20251 min read


ሰበር ዜና !
----- የሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ እና የማኅበረ ቅዱሳን አባል በታጣቂዎች ተገደሉ። ኢትዮ ሰገነት ሚዲያ ታኅሣሦ 5 ቀን 2018 ዓ.ም የኅዳር ጽዮን ማርያምን በዓል በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ሀገረ ስብከት ሥር በምትገኘው በሐረቶ ማርያም በዓሉን አክብረው ሲመለሱ ሻንቡ ከተማ መዳረሻ ሲደርሱ የሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ሀገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ መልአከ ኤዶም ቀሲስ ዱጉማ እና በርካታ የሀገረ ስብከቱ ሠራተኞችና ወጣት የማኅበራት አገልጋዮች በሕገ ወጥ ታጣቂዎች መወሰዳቸው ይታወቃል። ሌሎቹ ተፈትተው ቆይተው ወደ ቤተሰቦቻቸው የተመለሱ ሲሆን በትናንትናው ዕለት የሀገረ ስብከቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ መልአከ ኤዶም ቀሲስ ዱጉማ ኡፋ እና የማህበረ ቅዱሳን አገልጋይ የሆኑት ቀሲስ ደሳለኝ ነሞምሳ በሕገ ወጥ ታጣቂዎች መገደላቸው ተገልጿል:: ይህንን ኦርቶ

ethiosegenetmedia
Dec 14, 20251 min read


ሰበር ዜና !
የደጀን ክፍለጦር በሌሊት ባደረጉት ተጋድሎ ድል ተጎናፀፈ - ኢትዮ ሰገነት ሚዲያ ታህሳስ 3/2018 አፋብኃ ምስርቅ አማራ ቀጠና ሚኒሊክ ዕዝ የደጋው መብረቅ ኮር ደጀን ክፍለጦር ታህሳስ 3/2018 ዓ/ም ከሌሊቱ 11:30 እስከ 6:00 ሰዓት በዘለቀው ከባድ ፍልሚያ የጥላትን ሰራዊት ሙትና ቁስለኛ በማድረግ ወጊያውን በድል አድራጊነት እንደተወጣ የግንባር ምንጮቻችን አረጋገጡ። በጋዞ ወረዳ ብር አፋፍ 01 ቀበሌ ላይ በተደረገ አውደ ውጊያ የደጋው መብረቅ ኮር ደጀን ክፍለጦር ፅናት ሻለቃና ኮማንዶ ሶስተኛ ሻለቃ ባደረጉት የማጥቃት ውጊያ በርካታ የጥላት ሰራዊት በመደምሰስ ምሽግ የተሰበረ ሲሆን ከጋሸናና ከአሁንተገኝ ከተማ በገፍ የመጣው የጥላት ሰራዊት ምሽጉን ለቅቆ ወደ መጣበት እግሬ አውጭኝ በማለት መፈርጠጡን ምንጮቻችን አያይዘው ግል

ethiosegenetmedia
Dec 12, 20251 min read


ታሪክን የኋሊት !
------ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የነዳጅ ማውጣት ሙከራ-1947/48 ዓ.ም ——— ▼ቀኃስ ▼ራስ አበበ አረጋይ ▼ፀሃፌ ትዕዛዝ ተፈራወርቅ ▼ራስ መስፍን ስለሺ ይታያሉ። 📸ታሪካችን ኢትዮ ሰገነት ሚዲያ

ethiosegenetmedia
Dec 7, 20251 min read


ታሪክን የኋሊት !
ታሪክን የኋሊት ! -------------- ደጃዝማች በላይ ዘለቀ እና ራስ አበበ አረጋይ (ከግራ ወደ ቀኝ) ---- #ደጃዝማች_በላይ_ዘለቀ (ከ፲፱፻፬-፲፱፻፴፯(1904-1937)ዓ/ም)፡- በ፲፱፻፬(1904)ዓ/ም በቢቸና፣ ጎጃም ውስጥ ተወለደ። አባቱ ዘለቀ ላቀው በጎጃም የለምጨን ተወላጅ ሲሆኑ እናቱ ወይዘሮ ጣይቱ አስና በአማራ ክልል ወሎ የአማራ ሳይንት ተወላጅ ነበሩ። ከ፲፱፻፳፰(1928)ዓ/ም ጀምሮ ጣሊያን ኢትዮጵያን በወረረበት ወቅት በጎጃም የአርበኞችን ንቅናቄ በፋሽስት ጣልያኖች ላይ የመራ የኢትዮጵያ ጦር አዛዥ ነበር። በላይ ጣሊያኖች ኢትዮጵያን እንደወረሩ ሲያውቅ ለመዋጋት ወሰነ። በጥቂት ቀናት ውስጥ ከደብረ ማርቆስ ወደ ቢቸና የሚሄድ የጣሊያን ጦር ኮንቮይ አግኝቶ አብዛኞቹን አድፍጦ ገደለ እና መሳሪያቸውን ወሰደ። በጎጃም፣ ወሎ እና ሸዋ ከጣሊያኖች

ethiosegenetmedia
Dec 7, 20254 min read


ታሪክን የኋሊት !
------- #ኢትዮጵያ ከጥቂትቹ የጥቁር ሀገር ተሳታፊዎች አንዷ በሆነችበት የተመድ መስራች ጉባኤ የኢትዮጵያ ልዑካን በቢትወደድ መኮንን እንዳልካቸው እየተመራ በሳንፍራንሲስኮ እየመከረ ይገኛል-1937 ዓ.ም ➦የልዑካኑ አባላት ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ነበሩ። ◈ቢትወደድ መኮንን እንዳልካቸው፤ጠቅላይ ሚኒስትር እና የልዑካኑ መሪ፤ ◈ፀሃፊ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ፤የውጭ ጉዳይ ምክትል ሚኒስትር፤ ◈ዶክተር አምባዬ ወልደማርያም፤የፍትህ ሚኒስቴር ምክትል ሚኒስትር ◈ብላታ ኤፍሬም ተወልደመድህን፤በአሜሪካ የኢትዮጵያ ሚኒስትር/ጉዳይ ፈፃሚ፤ከቻርተሩ ፈራሚዎች አንዱ፤ ◈አቶ አማኑኤል አብርሃም፤የትምህርት ሚኒስትር ዳይሬክተር ጀነራል፤ ◈አቶ ምናሴ ለማ፤የፋይናስ ሚኒስቴር ዳይሬክተር ጀነራል ◈አቶ ጴጥሮስ ሣህሉ፤የልዑካኑ አባል ኢትዮ ሰገነት ሚዲያ !

ethiosegenetmedia
Dec 6, 20251 min read


ታሪክን የኋሊት !
------------ [አዲስ ፡ አበባ ፡ እንደፓሪስ ፡ ካልሆነች ፡ የሰው ፡ ደስታና ፡ ስራ ፡ ማየት ፡ ረዥም ፡ ህልም ፡ ማለት ፡ ነው ።] ∞ ∞ ∞ ቀኃሥ ንነ ከምወድሽ ፡ ልጄ ፡ ልእልት ፡ ተናኘ ፡ ወርቅ ፡ ኃሥ ። ጤናሽን ፡ እንደም ፡ ነሽ ። እኛ ፡ ሥላሴ ፡ ይመስገን ፡ ደህና ፡ ነን ። ተማርሴይና ፡ ተፓሪ ፡ የጻፍሽው ፡ ደርሷል ። እሮብ ፡ ከምርምሩ ፡ በኋላ ፡ ሃኪሙ ፡ የሚለውን ፡ እጽፋለሁ ፡ ያልሽውን ፡ እንጠብቃለን ። ስለኛ ፡ እረፍት ፡ እንድናገኝ ፡ የጻፍሽው ፡ ከልብ ፡ እንድትአስቢ ፡ አውቃለሁ ። ባይን ፡ የሚታየውን ፡ ለመለዋወጥ ፡ ካልሆነ ፡ አዲስ ፡ አበባ ፡ እንደፓሪስ ፡ ካልሆነች ፡ የሰው ፡ ደስታና ፡ ስራ ፡ ማየት ፡ ረዥም ፡ ህልም ፡ ማለት ፡ ነው ። አንዳንድ ፡ ደስ ፡ የሚያሰኝ ፡ ፎተግራፍ ፡ ያገኘሽ ፡ እንደ

ethiosegenetmedia
Dec 6, 20251 min read


ታሪክን የኋሊት !
-------------- ራስ አሉላ አባነጋ/እንግዳ፣ ንጉሥ ተክለ ኃይማኖትና ራስ ሚካኤል ራስ_አሉላ አባነጋ/እንግዳ:- እ.ኤ.አ. በ1887 በዶጋሊ ጦርነት ጣሊያንን ያሸነፉና በአድዋ ጦርነት የተሳተፉ የመረብ መላሽ (የአሁኗ ኤርትራ አካል) አስተዳዳሪ ነበሩ። የጎጃሙ ንጉሥ ተክለሃይማኖት፡- መጀመሪያ ላይ ከምኒልክ ጋር ፉክክር ውስጥ ገብተው የነበረ ቢሆንም በመጨረሻ ከእሳቸው ጋር በመተባበር ከጣሊያኖች ጋር ተዋግተዋል፡፡ የወሎው ራስ_ሚካኤል፡- ሙሀመድ አሊ ይባሉ የነበረ ሲሆን በኋላ ወደ ክርስትና ተለውጠው ይህን ስያሜ አግኝተዋል፡፡ በአድዋ ላይ ከፍተኛ የፈረስ እና የእግረኛ ጦር የሚያዝዙ መሪ ነበሩ። Ras Alula Abanega/Engada, King Tekle Haymanot and Ras Michael Ras Alula Abanega/Engida: - He was a

ethiosegenetmedia
Dec 6, 20251 min read


የዘር ማጥፋት ወንጀሉ በይፋ
የዐብይ አህመድ ሰራዊት በአማራ ህዝብ ላይ የዚህ አይነት አሰቃቂ ግፍ ነው እየፈጸመ ያለው። እየተፈጸመተቀርጾ እየተለቀቀ ቀጥሏል 😭

ethiosegenetmedia
Nov 29, 20251 min read


ሰበር ዜና !
-- የዐብይ አህመድ አገዛዝ ብርሃኑ ጁላ በሚመራዉ ሰራዊት በኩል እየፈጸመ ያለው የጦር ወንጀል በማስረጃ ተጋለጠ ! ኢትዮ ሰገነት ሚዲያ ህዳር 20 ቀን 2018 በሸዋ የአየር ወለድ ክፍለጦር የሰራዊት ካምፕ አድርጎ እየተጠቀመባቸው ያሉ ተቋማት ዝርዝር:- በጅሁር 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በእንዋሪ ቴክኒክና ሙያ ተቋም በለሚ ዳይቶና አልማ ቴክኒክና ሙያ የለሚ መድሀኒያለም ቤ/ክ አጠገብ በአንጋፋው ደነባ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ኤፍራታና ግድም በርግቢ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ኤፍራታና ግድም በርግቢ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ኤፍራታና ግድም በአመጃ ገብርኤል ቤተክስቲያን በደብረብርሀን ከተማ ወሻውሽኝ ቀበሌና በሌሎችም መሰል የህዝብ መገልገያ የቀበሌ ተቋማት በሞላሌ ደጃችዝማጅ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በሞላሌ ቴክኒክና ሙያ ተቋም በሞላሌ ውሀ ልማት ተቋም በወገሬ ቴክኒከና ሙያ ተቋም በወ

ethiosegenetmedia
Nov 29, 20252 min read


ዜና
ጳጳስ ነኝ በሚለው ሰው የቀረበው የጄኖሳይድ ጥሪ ! ----- "በሬዎቻችንን ይወዳሉ፣ በጎቻችንን ይወዳሉ፣ እህላችንን ይወዳሉ፣ ከተሞቻችን ይወዳሉ፣ ሕዝባችንን ግን....'' ብለው አጨብጫቢው እንዲጨርስላቸው ትተውታል። ኢትዮ ሰገነት ሚዲያ ህዳር 18 ቀን 2018 ዓ/ም የዚህ ጳጳስ ነኝ ባይ ሰርጎ ገብ መለካዊ ንግግር መልዕክቱ ግልጽ ነው። ያው "ይጠሉናል" የሚል መልዕክት ነው። እኚህ ሰው ነገረ ሐይማኖቱም ላይ ያላቸውን ያልጠራ አቋም በንግግራቸው ላይ በገደምዳሜ አንስተውታል። ያንን ተተነው ከላይ ያለው ንግግራቸው በተለይ ክርስቲያን ላይ ጭፍጨፋው በየዙሩ ለሆነበት ጊዜ፣ ትልቅ የጥላቻ እና የጥቃት ጥሪ ነው። የሐይማኖት አባት ነኝ ፥ መነኩሴ ነኝ ከሚል ቀርቶ ከፖለቲከኛ እንኳን ቢሰማ በህግም በህሊናም የሚያስጠይቅ ነው። እንደሚታወቀው ከጄኖሳይድ ደረጃዎች አ

ethiosegenetmedia
Nov 27, 20251 min read


"ከዚህ በኋላ "ቅዝናም አማራ" እየተባልን አንቀጥልም!
ቀጣይ ምን አልባትም ከመካከላችን አንዳችንን ልታጡ ትችላላችሁ። ከመጋፈጥ ወደ ኋላ አንልም!... ይሄ ሰውዬ ይብቃን! " ህዳር 17 ቀን 2018 ዓ/ም ኢትዮ ሰገነት ሚዲያ የተከበሩ ዮሃንስ ቧያሌው~ ሕዳር 16/2018 ለፌ/ከ/ፍ/ቤት ልደታ ም/ችሎት ከተናገሩት የተከበሩ ዮሃንስ ቧያሌው ሕዳር 16/2018 በፌደራል ከፍተኛ ቤት ልደታ ም/ችሎት ተከሳሾች በቀረቡበት ወቅት የቂሊንጦ ማ/ቤትን እና የግቢው ጥበቃ እና ደህንነት ኃላፊ ኢ/ር ድሪባ ሰንበታን በተመለከተ ካቀረቧቸው አቤቱታዎች መካከል:- ✍️ ክቡር ዳኞች ልታዳምጡን ይገባል። መስማት ካልቻላችሁ ግን ከዚህ በኋላ በሕይወታችን ጉዳይ ኃላፊነት የምትወስዱ እናንተ ናችሁ! ✍️ ዳኛው ከቤቱታችሁን በጽሁፍ አቅርቡልን ሲሉ የሰጡት ምላሽ ~ "ትንሿን ይህችን ሰሙን ፤ ይህን እናንተ ሌላውን

ethiosegenetmedia
Nov 27, 20252 min read


አጋልጥ
እጅ ለመስጠትም እጅ ለመቁረጥም ለሁለት ፕሮጀክት አንድ ሰው የተጠቀመው የዐብይ አገዛዝ ! ---------- ------- እጅግ ዘግናኝ ጭካኔ የተሞላባት የእጅ ቆረጣ ወንጀል አየን። የአገዛዙ ካድሬዎች አንገት እየተበጠሰ ሲጣል እንዳልቆየ በአሰቃቂ ሁኔታ የጅምላ ሞት የእለት ተእለት ተግባር በሆነበት አገር። አንገት በጥሰው እየጣሉ፥ የታዳጊ ወጣት ጡት እየቆረጡ፥ አይናችን እያየ ቪዲዮ እየቀረጹ ረሽነው ገድል ሲከቱ እና እየተዘባበቱ ሲሳለቁ የሚያሳዩን የአገዛዙን የመከላከያ ኃይል የሚደግፉ። ገና ሳምንት ያልሞላው የBBC የጥናት ሪፖርት እንዳጋለጠው ከ2600 በላይ ከ8 ዓመት ህጻን እስከ 70 አመት አዛውንት የመድፈር ወንጀል የፈጸመን የዐብይ አህመድን መካላከያ ደግፎ የቆመ እልፍ ቅጥረኛ ካድሬ ሲንጫጫ ይገርማል 🤔 እጅግ የሚደንቀው ይህ በጭካኔ እጅ ሲቆር

ethiosegenetmedia
Nov 25, 20251 min read


News
የ“60ዎቹ” ግድያ እና ታሪካዊው ደብዳቤ ! ————— መስከረም 2/1967 የደርግ የመጀመሪያው አዋጅ “ያለ ምንም ደም” በሚል ማርሽ ታጅቦ ቢታወጅም በህዝቡ ውስጥ ፍርሃት የለቀቀው በዚያው ቅጽበት ነው፡፡ አዋጁ በአንድ በኩል ዘውዳዊ ስርወ-መንግሥት ማብቃቱን ይገልጻል፡፡ በሌላ በኩል የአዋጁ ስምንተኛ አንቀጽ “ይህ አዋጅ እስከጸናበት ጊዜ ድረስ ኢትዮጵያ ትቅደም የሚለውን ዓላማ በመቃወም አድማ ማድረግ፣ ስራ ማቆም፣ ሰላማዊ ሰልፍና ስብሰባ ማድረግ፣ በጠቅላላው የህዝብን ጸጥታ እና ሰላም የሚነሳ ተግባር መፈጸም ክልክል ነው” በማለት በህዝቡ ሰብዓዊና ዲሞክራሲያዊ መብቶች ላይ እቀባ ጥሏል፡፡ ቢሆንም በመነሻው ላይ የህዝብ ድጋፍ ያገኘው ወታደራዊ መንግሥት የህዝቡ ተቃራኒ ሆኖ ወደ ጭፍጨፋ ያመራል የሚል ግምት አልነበረም፡፡ መስከረም ሲብት በአዋጁ የተነገ

ethiosegenetmedia
Nov 24, 20253 min read


ከ335 ዓመታት በፊት
———- ጀርመናዊውን የ17ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ኦርየንታሊስትና የቋንቋ ሊቅ ህዮብ ሉዶልፍን ያውቁታል? በግእዝ ቋንቋ ጥናትና የኢትዮጵያ ታሪክ እንደ "Historia Aethiopica" ያሉ ብዙ መጻሕፍትን ጽፈዋል። በኢትዮጵያ ቋንቋ ጥናት ውስጥ ያበረከተው አስተዋጽኦና ፈር ቀዳጅ ስራዎቹ ለየኢትዮጵያ ታሪካዊ፣ ባህላዊ፣ የቋንቋ እና ሃይማኖታዊ የምርምር ስራዎች ጉልህ አስተዋጽኦ ነበራቸው። ሩዶልፉ በመጽሀፉ ስለኢትዮጵያ ብዙ ጉዳዮችን አንስቷል ለምሳሌ በ17ኛው ክፍለ ዘመን ስለነበሩ የተለያዩ አውራጃዎችና ግዛቶት በስም ጠቅሶ አስረድቷል። Ludolf based much of his history on a previous work by BaltazarTellez, but he also relied heavily on his Ethiopian friend አባ ጌርጎርዮስ to correc

ethiosegenetmedia
Nov 23, 20251 min read


News
Daily Update Notice about Dn Yosef Fiseha Se ============== ** Deacon Yosef Fiseha, a vocal advocate for persecuted Orthodox Christians, who has been detained again in Addis Ababa, his whereabouts is now known. ** He was taken from his workplace on Saturday, reportedly held in the Maekelawi facility, with no formal charges and no official acknowledgment from federal or regional authorities. ** His arrest follows his outspoken criticism of the massacre of more than 50 Orthodox

ethiosegenetmedia
Nov 19, 20251 min read


ሰበር ዜና
በአርሲ ዞን ኦርቶዶክሳዊያን ዳግም በግፍ ተገደሉ ! ህዳር 1 ቀን 2018 ዓ/ም በዛሬው ዕለት ኅዳር 1 ቀን 2018 ዓ /ም በምስራቅ አርሲ አስኮ ወረዳ ጠላታ ጩፋ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን አካባቢ የሚኖሩ ሦስት ኦርቶዶክሳዊያን ተገድለዋል። 1 ኛ ኢዮብ እጅጉ :- ዲያቆን 2ኛ ጥላሁን ቦጋለ :- ሰንበት ተማሪ 3ኛ ጻድቃኔ ሰራዊት :- የ10 ዓመት ታዳጊ ህፃን ነፍስ ይማር! ምዕመናን እረኞቻችን ወዴት አሉ ሲሉ በምሬት እና በእንባ መጠየቃቸውን መረጃውን ከስፍራው አድርሰውናል። ኢትዮ ሰገነት ሚዲያ ህዳር 1 ቀን 2018 ዓ/ም

ethiosegenetmedia
Nov 10, 20251 min read


ሰበር ዜና !
-- የዐብይ አህመድ አገዛዝ የቆዳ ስፔሻሊት ሃኪም ዶ/ር ኤልሳቤጥን በነጻ እርምጃ መመሪያው እንደረሸናት ተረጋገጠ። ጥቅምት 30 ቀን 2018 ዓ/ም ኢትዮ ሰገነት ሚዲያ የዐብይ አህመድ አገዛዝ የደብረ ማርቆስ ሪፈራል ሆስፒታል የቆዳ ስፔሻሊስት እና የመንታ ልጆች እናት የሆነችው ዶክተር ኤልሳቤጥ ተሾመ ፋኖን እና የዐማራን ሕዝብ ትግል ትደግፊያለሽ በሚል በአደባባይ ረሽነዋታል። እንዲህ ያለው ግፍ የበዛበት የነጻ እርምጃ በአማራ ህዝብ መፈጸሞ ተጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን የፋኖ ኃይሎች ትግልም ግፉን ለመቀልብስ ትግላቸውን አጠናክሮ ቀጥሎአል። ኢትዮ ሰገነት ሚዲያ ጥቅምት 30 ቀን 2018

ethiosegenetmedia
Nov 9, 20251 min read


ሰበር ዜና
----- በጅጅጋ በአገዛዙ ሆን ተብሎ የታቀደ የእሳት አደጋ መድረሱ ተሰማ። ኢትዮ ሰገነት ሚዲያ ጥቅምት 1 ቀን 2018 የኦህዴድ አጋዛዝ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ አዲስ አበባን ጨምሮ በተአያዩ ቁልፍ ቦታዎች እና...

ethiosegenetmedia
Oct 11, 20251 min read
bottom of page