top of page
Search

ሰበር ዜና


በአርሲ ዞን ኦርቶዶክሳዊያን ዳግም በግፍ ተገደሉ !


ህዳር 1 ቀን 2018 ዓ/ም


በዛሬው ዕለት ኅዳር 1 ቀን 2018 ዓ /ም በምስራቅ አርሲ አስኮ ወረዳ ጠላታ ጩፋ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን አካባቢ የሚኖሩ ሦስት ኦርቶዶክሳዊያን ተገድለዋል።


1 ኛ ኢዮብ እጅጉ :- ዲያቆን

2ኛ ጥላሁን ቦጋለ :- ሰንበት ተማሪ

3ኛ ጻድቃኔ ሰራዊት :- የ10 ዓመት ታዳጊ ህፃን


ነፍስ ይማር!


ምዕመናን እረኞቻችን ወዴት አሉ ሲሉ በምሬት እና በእንባ መጠየቃቸውን መረጃውን ከስፍራው አድርሰውናል።


ኢትዮ ሰገነት ሚዲያ

ህዳር 1 ቀን 2018 ዓ/ም

 
 
 

Comments


bottom of page