top of page

All News


ሰበር ዜና !
-- የዐብይ አህመድ አገዛዝ የቆዳ ስፔሻሊት ሃኪም ዶ/ር ኤልሳቤጥን በነጻ እርምጃ መመሪያው እንደረሸናት ተረጋገጠ። ጥቅምት 30 ቀን 2018 ዓ/ም ኢትዮ ሰገነት ሚዲያ የዐብይ አህመድ አገዛዝ የደብረ ማርቆስ ሪፈራል ሆስፒታል የቆዳ ስፔሻሊስት እና የመንታ ልጆች እናት የሆነችው ዶክተር ኤልሳቤጥ ተሾመ ፋኖን እና የዐማራን ሕዝብ ትግል ትደግፊያለሽ በሚል በአደባባይ ረሽነዋታል። እንዲህ ያለው ግፍ የበዛበት የነጻ እርምጃ በአማራ ህዝብ መፈጸሞ ተጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን የፋኖ ኃይሎች ትግልም ግፉን ለመቀልብስ ትግላቸውን አጠናክሮ ቀጥሎአል። ኢትዮ ሰገነት ሚዲያ ጥቅምት 30 ቀን 2018

ethiosegenetmedia
Nov 9, 20251 min read


ሰበር ዜና
----- በጅጅጋ በአገዛዙ ሆን ተብሎ የታቀደ የእሳት አደጋ መድረሱ ተሰማ። ኢትዮ ሰገነት ሚዲያ ጥቅምት 1 ቀን 2018 የኦህዴድ አጋዛዝ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ አዲስ አበባን ጨምሮ በተአያዩ ቁልፍ ቦታዎች እና...

ethiosegenetmedia
Oct 11, 20251 min read


ሰበር ዜና
መስከረም 26 ቀን 2025 ኢትዮ ሰገነት ሚድያ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒሊክ ዕዝ የልጅ እያሱ ኮር የአንሻ ሠይድ ክፍለ ጦር ጋሸና ላይ የማይነጥፍ ታሪክን ሰርተዋል። የዚህን ዜና ዘርዝር...

ethiosegenetmedia
Oct 9, 20251 min read


ሰበር የድል ዜና ከሸዋ ሮቢት !
ጀግናው ራንቦ ክፍለጦር በሸዋ ሮቢት ከተማ በ103ኛ አየር ወለድ ክፍለጦር ላይ የተሳካ የከተማ ውስጥ ኦፕሬሽኝ ማድረጉን ክፍለጦሩ አስታወቀ። ኢትዮ ሰገነት ሚዲያ መስከረም 29 ቅን 2018 ሰሞኑን በሁሉም...

ethiosegenetmedia
Oct 9, 20251 min read


ሰበር ዜና
ዛሬ መስከረም 29 ቀን 2018ዓ.ም በአፄ አምደ ጽዮን ኮር በጀግናው ራንቦ ክፍለጦር በሸዋ ሮቢት ከተማ የ103ኛ አየር ወለድ ክፍለጦን መደምሰሱ በማስረጃ ተደግፎ ቀረበ። ============= ኢትዮ ሰገነት...

ethiosegenetmedia
Oct 9, 20251 min read
bottom of page