ሰበር ዜና
- ethiosegenetmedia

- Oct 9
- 1 min read
ዛሬ መስከረም 29 ቀን 2018ዓ.ም በአፄ አምደ ጽዮን ኮር በጀግናው ራንቦ ክፍለጦር በሸዋ ሮቢት ከተማ የ103ኛ አየር ወለድ ክፍለጦን መደምሰሱ በማስረጃ ተደግፎ ቀረበ።
=============
ኢትዮ ሰገነት ሚድያ
መስከረም 29 ቀን 2018
አገዛዙ አብዝቶ የሚተማመንበት ይህ የአየር ወለድ ክፍለጦር ሙሉ በሙሉ መደምሰሱን ተከትሎ አካባቢው በድሮን አሰሳ እንደተወጠረ የግምባር የመረጃ ምንጮቻችን አያይዘው ገልጸዋል።
በየወጠናው ተጠናክሮ በቀጠለው ውጊያ ዙሪያ መረጃዎቻችንን አጠናክረን እንመለሳለን።
ክብርና ሞገስ ለትግሉ ሰማዕታት‼️
ኢትዮ ሰገነት ሚዲያ
መስከረም 29 ቀን 2018





Comments