ሰበር ዜና
- ethiosegenetmedia

- Oct 9
- 1 min read
መስከረም 26 ቀን 2025
ኢትዮ ሰገነት ሚድያ
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒሊክ ዕዝ የልጅ እያሱ ኮር የአንሻ ሠይድ ክፍለ ጦር ጋሸና ላይ የማይነጥፍ ታሪክን ሰርተዋል።
የዚህን ዜና ዘርዝር ጉዳዮች የምንመለስበት ይሆናል!!!
ዝምታንና ጀግንነትን አዋህደው እንደ አቦ ሸማኔ የሚወረወሩት አንሻ ሠይድ ክፍለ ጦሮች የከረረ ቡጢያቸውን ከፋሽስቱ ስርአት ላይ በጋሸና ምድር ያሳረፉ ሲሆን የክርናቸውን ሚዛን ያልቻለው የስርዓቱ ቅጥረኛና ተከፋይ ወታደር ምርኮኛና ሙት ሆኗል።
ወሎ ቤተ አምሓራ በርካታ ቀጠናዎችን በአንድነትና በትብብር የጥላት መተፈሻ አፍጫ በማሳጣት የረገጡት ሲሆን ለሌሎች አካባቢዎችም ይበጅ የሚያስብል ተምሳሌታዊ የድል በር ሆኖ የተመዘገበ ነው።
ዘገባው የኢትዮ ሰገነት ነው !





Comments