top of page
Search

ሰበር ዜና


ree

-----

በጅጅጋ በአገዛዙ ሆን ተብሎ የታቀደ የእሳት አደጋ መድረሱ ተሰማ።


ኢትዮ ሰገነት ሚዲያ

ጥቅምት 1 ቀን 2018


የኦህዴድ አጋዛዝ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ አዲስ አበባን ጨምሮ በተአያዩ ቁልፍ ቦታዎች እና የክልል ከተሞች የኦህዴድ ሰዎች እንዲቆጣጠሩት የታቀዱ ቦታዎችን ሆን ብሎ በእሳት እንዲጋዩ በማድረግ አካባቢውን የመቆጣጠር ስልት ሲከተል እንደቆየ ይታወቃል።


እንደ ምንጮቻችን ገለጻ በጅጅጋ በህሳት እንዲጋይ የተደረገው ስፍራ ሆን ተብሎ የታቀደ እና የኦህዴድ ባለሀብቶች ቦታውን እንዲይዙት ታስቦ የተሰራ ነው።


ዝርዝር መረጃውን ይዘን እንመለሳለን !


ኢትዮ ሰገነት ሚዲያ

 
 
 

Comments


bottom of page