top of page
Search

ሰበር ዜና!

2 hours ago
1 min read

የዐብይ ሰራዊት ተደመሰሰ !


--


ኢትዮ ሰገነት ሚዲያ


መስከረም 13 ቀን 2019 ዓ/ም



ጀብደኛው ምኒልክ 1ኛ ዕዝ 13ኛ ኮር በተዉጣጡ ወስን ኃይሎች በርካታ የጠላት ኋይል ሲደመሰስ፤ ቁጥሩ ያልታወቀ ሞርታር፣ዲሽቃወችን ጨምሮ ለቁጥር እሚያዳግት መሳሪያዎችን ገቢ ማድረግ ተችሏል!



አፋብን ምኒልክ 1ኛ ዕዝ 13ኛ ኮር በእንጃፋት ግንባር በርካታ የጠላት ሃይል ሲደመሰስ ወታደራዊ ቁሳቁስ እና መሳሪያወችን እና ተተኳሾችን የጫኑ ከ10 በላይ ኦራሎች ምርኮ ማድረግ የቻለ ሲሆን ሁለት ኦራሎችን ከጥቅም ውጭ ማድረግ ተችሏል።



ያጋራነዉ ምስል በአንድ ሻንበል ብቻ የተማረከ ሲሆን ሙሉ የሰዉ እና የቁስ የምርኮ ፎቶወችን እና ቪዲዬወችን ነገ እምናደርስ ይሆናል!



መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል።



ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!



መአአጃው የአፋብን ምኒልክ 1ኛ ዕዝ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን መምሪያ!



ኢትዮ ሰገነት ሚዲያ


መስከረም፦ 13/ 2019ዓ/ም

 
 
 

Recent Posts

See All
ሰበር ዜና !

በአፋር ክልል ስድስት ወረዳዎች ነጻ ወጡ ! መስከራም 13 ቀን 2019 ዓ/ም ኢትዮ ሰገነት ሚዲያ አረመኔው የዐብይ አህመድ አገዛዝ በአፋር ክልል ከሌሊት ጀምሮ በተደረገ እልህ አስጨራሽ ውጊያ በርካታ ሰራዊቱ ተደምስሶና ተማርኮ 6 የአፋር ወረዳዎች የትብብሩ አካል በሆነው በአፋር ኡጉጉሙ ቁጥጥር ስር

 
 
 
ሰበር ዜና !

ትዮ ሰገነት ሚዲያ መስከረም፦ 13/ 2019ዓ/ም ከአዲስ አበባ ተነስተው ወደ ላሊበላ አየር ማረፊያ ለማረፍ በመጓዝ ላይ የነበሩ ሁለት ወታደራዊ ሄሊኮፕተሮች ላይ ተኩስ ተከፍቶ አንደኛዋ ከጥቅም ውጭ ስትሆን ሌላኛው ደግሞ የበረራ አቅጣጫዋን ቀይራ የአመራር ስምሪት እንዲሁም ድጋፍ ሳትሰጥ ወደመጣችበት ተመልሳለች። ሄሊኮ

 
 
 
ሰበር ዜና !

በማረሚያ ቤት የሚገኙ ታራሚዎች '' ለወታደራዊ ዘመቻ እንዲሰለፉ'' እየተገደዱ መሆኑ ተገለፀ! ኢትዮ ሰገነት ሚዲያ በደቡብ ወሎ ዞን በደሴ ከተማ በሚገኘው ማረሚያ ቤት ውስጥ የሚገኙና ከዚህ በፊት መከላከያ ፣ ልዩሀይልና በሌሎች ወታደራዊ ዘርፎች ተሰማርተው ያገለግላሉ የነበሩ ታራሚዎች ብቻ ተመርጠው '' ለወታደራዊ ግ

 
 
 

Comments


bottom of page