ሰበር ዜና !ethiosegenetmedia2 hours ago1 min readበአፋር ክልል ስድስት ወረዳዎች ነጻ ወጡ ! መስከራም 13 ቀን 2019 ዓ/ም ኢትዮ ሰገነት ሚዲያ አረመኔው የዐብይ አህመድ አገዛዝ በአፋር ክልል ከሌሊት ጀምሮ በተደረገ እልህ አስጨራሽ ውጊያ በርካታ ሰራዊቱ ተደምስሶና ተማርኮ 6 የአፋር ወረዳዎች የትብብሩ አካል በሆነው በአፋር ኡጉጉሙ ቁጥጥር ስር ገብተዋል። መስከራም 13 ቀን 2019 ዓ/ም ኢትዮ ሰገነት ሚዲያ
ሰበር ዜና!የዐብይ ሰራዊት ተደመሰሰ ! -- ኢትዮ ሰገነት ሚዲያ መስከረም 13 ቀን 2019 ዓ/ም ጀብደኛው ምኒልክ 1ኛ ዕዝ 13ኛ ኮር በተዉጣጡ ወስን ኃይሎች በርካታ የጠላት ኋይል ሲደመሰስ፤ ቁጥሩ ያልታወቀ ሞርታር፣ዲሽቃወችን ጨምሮ ለቁጥር እሚያዳግት መሳሪያዎችን ገቢ ማድረግ ተችሏል! አፋብን ምኒልክ 1ኛ ዕዝ 13ኛ ኮር በእ
ሰበር ዜና !ትዮ ሰገነት ሚዲያ መስከረም፦ 13/ 2019ዓ/ም ከአዲስ አበባ ተነስተው ወደ ላሊበላ አየር ማረፊያ ለማረፍ በመጓዝ ላይ የነበሩ ሁለት ወታደራዊ ሄሊኮፕተሮች ላይ ተኩስ ተከፍቶ አንደኛዋ ከጥቅም ውጭ ስትሆን ሌላኛው ደግሞ የበረራ አቅጣጫዋን ቀይራ የአመራር ስምሪት እንዲሁም ድጋፍ ሳትሰጥ ወደመጣችበት ተመልሳለች። ሄሊኮ
ሰበር ዜና !በማረሚያ ቤት የሚገኙ ታራሚዎች '' ለወታደራዊ ዘመቻ እንዲሰለፉ'' እየተገደዱ መሆኑ ተገለፀ! ኢትዮ ሰገነት ሚዲያ በደቡብ ወሎ ዞን በደሴ ከተማ በሚገኘው ማረሚያ ቤት ውስጥ የሚገኙና ከዚህ በፊት መከላከያ ፣ ልዩሀይልና በሌሎች ወታደራዊ ዘርፎች ተሰማርተው ያገለግላሉ የነበሩ ታራሚዎች ብቻ ተመርጠው '' ለወታደራዊ ግ
Comments