top of page



ሰበር ዜና !
#Breaking እስራኤል ለሶማሌ ላንድ እውቅና በመስጠት በዓለም የመጀመርያዋ ሀገር ሆነች ! ኢትዮ ሰገነት ሚዲያ ታህሳስ 17/2018 እስራኤል እና ሶማሌላንድ አንዳቸው ለሌላኛቸው እውቅና ለመስጠት ተስማሙ። የእስራኤሉ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ጌዲዮን ሳር፣ የእስራኤሉ ፕሬዝዳንት ቤንጃሚን ኔታንያሁ እና የሶማሌላንድ ፕሬዝዳንት አብዱራህማን አብዱላሂ ሁለቱ አገሮች አንዳቸው ላንዳቸው እውቅና እንዲሠጡ እና ሙሉ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት እንዲጀምሩ ዛሬ ከስምምነት ላይ መድረሳቸውን አስታውቀዋል። በዚህ መሠረት እስራኤል ለሶማሌላንድ እውቅና በመስጠት በዓለም የመጀመሪያዋ አገር ኾናለች። ኢትዮ ሰገነት ሚዲያ ታህሳስ 17/2018

ethiosegenetmedia
Dec 26, 20251 min read
bottom of page