top of page
Search

ታሪክን የኋሊት !

-------

#ኢትዮጵያ ከጥቂትቹ የጥቁር ሀገር ተሳታፊዎች አንዷ በሆነችበት የተመድ መስራች ጉባኤ የኢትዮጵያ ልዑካን በቢትወደድ መኮንን እንዳልካቸው እየተመራ በሳንፍራንሲስኮ እየመከረ ይገኛል-1937 ዓ.ም


➦የልዑካኑ አባላት ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ነበሩ።


◈ቢትወደድ መኮንን እንዳልካቸው፤ጠቅላይ ሚኒስትር እና የልዑካኑ መሪ፤


◈ፀሃፊ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ፤የውጭ ጉዳይ ምክትል ሚኒስትር፤


◈ዶክተር አምባዬ ወልደማርያም፤የፍትህ ሚኒስቴር ምክትል ሚኒስትር


◈ብላታ ኤፍሬም ተወልደመድህን፤በአሜሪካ የኢትዮጵያ ሚኒስትር/ጉዳይ ፈፃሚ፤ከቻርተሩ ፈራሚዎች አንዱ፤


◈አቶ አማኑኤል አብርሃም፤የትምህርት ሚኒስትር ዳይሬክተር ጀነራል፤


◈አቶ ምናሴ ለማ፤የፋይናስ ሚኒስቴር ዳይሬክተር ጀነራል


◈አቶ ጴጥሮስ ሣህሉ፤የልዑካኑ አባል


ኢትዮ ሰገነት ሚዲያ !

 
 
 

Comments


bottom of page