ሰበር ዜና !
- ethiosegenetmedia

- Nov 9, 2025
- 1 min read

--
የዐብይ አህመድ አገዛዝ የቆዳ ስፔሻሊት ሃኪም ዶ/ር ኤልሳቤጥን በነጻ እርምጃ መመሪያው እንደረሸናት ተረጋገጠ።
ጥቅምት 30 ቀን 2018 ዓ/ም
ኢትዮ ሰገነት ሚዲያ
የዐብይ አህመድ አገዛዝ የደብረ ማርቆስ ሪፈራል ሆስፒታል የቆዳ ስፔሻሊስት እና የመንታ ልጆች እናት የሆነችው ዶክተር ኤልሳቤጥ ተሾመ ፋኖን እና የዐማራን ሕዝብ ትግል ትደግፊያለሽ በሚል በአደባባይ ረሽነዋታል።
እንዲህ ያለው ግፍ የበዛበት የነጻ እርምጃ በአማራ ህዝብ መፈጸሞ ተጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን የፋኖ ኃይሎች ትግልም ግፉን ለመቀልብስ ትግላቸውን አጠናክሮ ቀጥሎአል።
ኢትዮ ሰገነት ሚዲያ
ጥቅምት 30 ቀን 2018





Comments